ስለ የነገው ዛፍ
የነገው ዛፍ የ አስር አመት ዛፍን ባሉበት ቦታና ሰዓት ሳይገድቦ እንዲተክሉ የሚያስችል ፕሮጀክት ነው. ይህ ውብ የሆነ ፕሮጀክት ሃሳቡ የተጠነሰሰው በ Consolidated Engineering Services and Research (CESR) PLC, በ 2010 ዓ/ም ነው፡፡.
ተለዕኮ
የስራ እድል መፍጠር,የአየርን ጤናማነን በመጠነክ ምርትን እና የ ምርትን ጥራት መጨመር.<br> የችግኝ ተከላውና የእንክብካቤውን ስራ ውጤታማነት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በመታገዝ መረጃ እንዲያገኙ ማድረግ. <br>በሃገራችን በሚገኙ የተለያዩ ተፋሰሶች የሚከናወነውን የደን ልማት ስራ በፈቃደኝነት ተሳትፎ ለማድረግ የሚፈልጉ በሃገር ውስጥ ያሉ ዜጎች ፣ በውጭ የሚገኙ ዲያስፖራዎችና የውጭ ዜጋዎችን በቅርብና በርቀት ሆነው በጉልበታቸውና በገንዘባቸው ልማቱን እንዲያግዙ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር::
ራዕይ
የተራቆተዉን የ ኢትዮጵያ ምድር ቀድሞ ወደነበረበት 15% በደን መሸፈን እንዲሁም የብሔራዊ ደን የማልበስ እቅድ እና ግብ እንዲሳካ የበኩላችንን እስከ 2020 ዓ/ም መወጣት. <br>በአስር አመት ውስጥ መመልሶ ማልማቱ ስራ ዉስጥ በ ቴክኖሎጂ እና በጣም ዉጤታማ የሆነ የፕሮጀክት ማስተዳደርያ ዘዴዎችን እና መሳርያዎችን እንዲሁም ትርፋማ የገበያ ትስስርን በመፍጠር አጥጋቢ በሆነ መልኩ ብዙ በማምረት ቀዳሚ ድርጅት መሆን፡፡, <br>በ አፍሪካ ደረጃ ፕሮጀክቱን ማብቃት.
ግብ
የጊዜዉን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቀጣይነት ባለው መልኩ ኢትዮጵያን በደን ማልበስ. በገጠር አካባቢ ያሉ ወጣቶችን በማሰልጠን ባላቸው እውቀት ላይ በመጨመር አካባቢያቸዉን እንዲያለሙ ማድረግ እና ስራ እንዲሰሩ የስራ እድል መፍጠር. ሁሉንም የኢትዮጵያ ዜጎች በሃገራቸው ላይ የራሳቸዉን አሻራ እንዲያስቀምጡ ማስቻል.
እስከዛሬ የሰራነው
ከ 2010 ጀምሮ የሰራነው.
ቁጥራዊ መረጃ
የእስከዛሬው ስራችን በቁጥር ስናስቀምጠው
የተተከሉ
ያደጉ
የከሰሙ
የተተኩ
አብረዉን የተሳተፉ
ደንበኞች
ከዚህ በፊት የተከልንባቸው ቦታዎች
- ሁሉም
- አዲስ አበባ
- ጫንጮ
- ወረብ
አዲስ አበባ (ቡልቡላ)
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
በሕርዳር (ላሊበላ ማርያም)
ከ ኢዚ ኢትዮጵያ ጋር
አዲስ አበባ (ቡልቡላ)
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
ጫንጮ (ጎሩ)
ከ ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር
በሕርዳር (ላሊበላ ማርያም)
ከ ኢዚ ኢትዮጵያ ጋር
አዲስ አበባ (ቡልቡላ)
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
ጫንጮ (ጎሩ)
ከ ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር
ጫንጮ (ጎሩ)
ከ ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር
በሕርዳር (ላሊበላ ማርያም)
ከ ኢዚ ኢትዮጵያ ጋርa
- ሁሉም
- Diaspora Agency
- Tele
Legedadi Berek site 2
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
Legedadi Berek site 2
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
Legedadi Berek site 2
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
Legedadi Berek site 2
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
Legedadi Berek site 2
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
Legedadi Berek site 2
ከ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ጋር
የስራ አጋሮቻችን
ምስክርነት
ሰላማዊት ዳዊት
የዲያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
መጀመርያ ላይ ሲነግሩን ትንሽ አላመንናቸዉም ነበር፡፡ቴክኖሎጂው አዲስ ነው ፡፡ በተቻለ መጠን በውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከማስረዳታችን በፊት ምን ያክል ተግባራዊ እንደሆነ በተግባር እኛ መጀመርያ ከፍለን ተተክሎ አይተን ያንን እንደ ማስረጃ በ ኤጀንሲ ደረጃ ይዘን ነው የተቀበልነው፡፡እኛ በ አካል አዲስ አበባ እየተከልን እነሱ ደግሞ ሌላ ቦታ እንዲተክሉልን ያደረግንብት በተለይም ለ ህዳሴው ግድብ የ አባይ ተፋሰስ ላይ በጣም አስፈላጊ ሰለሆነ እዛ እንዲተከል አድርገንል፡፡
ይህንን ለማረጋገጥ ፕሮግራሙን ከማካሄዳችን በፊት አንድ ሶስት ሰዎችን ከ ኤጀንሲ ልከን ነበር ፤ ሄደው አረጋግጠው ፎቶግራፍ እና ቪዶዮ የዘው መጥተዋል ፡፡ በዚህም ከ 90% በላይ የተተከሉት ጸድቀዋል እና በዚህ በ እዉነት በጣም እናመሰግናለን፡፡
ከዚህ በኋላም ይሄንን ፕሮጀክት እንደተናገርነው በ አለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ኢትዮጵያዉያን ባሉበት ቦታ ሆነው ሀገራቸውን ማልበስ ይችላሉ፡፡
ብር በሚከፍሉ ጊዜ ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን ለወጣቶች የ ስራ እድል ስለሚፈጥሩ ፤ የነእነሱንም ደምወዝ እየከፈሉ የመንከባከብ ስራው አመቱን ሙሉ የሚቀጥል የሆናል፡፡
በዚህ ፕሮጀክት እኛ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በጋራ በመሆን የሚያስፈልገዉን ሁኡ በጋራ ለመተባበር እና ለመስራት ዝግጁ ነን ፡፡
አቶ ሞገስ የ ጂ.አይ.ኤስ ኤክስፐርት
እኔ ከነገው ዛፍ ፕሮጀክት ጋር ለሶስት ዓመት ሰርቻለሁ፤ የዚህን የ 2013 የችግኝ ተከላ ለየት የሚያደርገው አዲስ የተፈጠረ የ ቨርችዋል ወይም ተካዩ ከየትኛዉም ቦታ ላይ መገኘት ሣያስፈልገው ዕጁ ላይ ባለው ስልክ በመጠቀም ድህረ ገጹ ላይ በመግባት ችግኝ መትከል የሚያስችል መሆኑ ነው፡፡
በተለይ ኢትዮጵያ የ አባይን ግድብ እየገነባች ባለበት ወቅት በመሆኑ ፤ እንዲሁም ሀገራችን ከተያያዘችው የ አረንጓዴው አሻራ ፕሮጀክት የተራቆቱ ቦታዎችን በሀገር በቀል ዛፎች በመትከል በየጊዜው የ ችኞቹን ሁኔታ ባሉበት ሆነው ማየት የሚያስችል ቴክኖሎጂንም ያካተተ በመሆኑ እጅግ ስራን ያቀለለ በመሆኑ በጣም ተደስቻለሁ፡፡
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በ ሀገር ዉስጥም በዉጪም ያሉ እንዲጠቀሙበት መልዕክቴን አስተላልፋለሁ፡፡
"ኤደን ኤልያስ
ዲያስፖራ
እኔ የተከልኩት ዛፍ እዚህ ጋር አለ የሚለውን ነገር ማየት ችያለሁ፡፡ስለዚህእ በየትኛውም ቦታ ሆኜ መከታተል እችላለሁ፡፡ሁልጊዜ በየሳምንት ወይም በየወሩ እየመጣሁ ዉሃ ላላጠጣ እና ላላኮተኩት እችላለሁ ፤ነገር ግን የኔን
ችግኝ በሚንከባከቡ ሰዎች ያለበትን ሁኔታ እያየሁ አስተወጽኦ ማድረግ እችላለሁ፡፡
በተጨማሪም ደግሞ ለሌሎች ሰዎች የስራ ዘርፍ እንደተፈጠረ አይቻለሁ እና በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡
ጌድዮን ገ/ህይወት
ዲያስፖራ
አፕልኬሽኑን አውርጃለሁ በጣም የሚገርም ቴክኖሎጂ ነው፡፡አንድ ሰው እዚህ ሳይመጣ እራሱ በራሱ በአፕልኬሽኑ አማካኝነት ችግኝ ተክሎ፣
ችግኙን አሳድጎ ለቁም ነገር ማብቃት የሚቻልበት አፕልኬሽን ስለሆነ ለብዙዎች መምከር የምችለው አንድ ነገር ምንድነው የግድ እዚህ ቦታ መጥቶ ሰው መትከል የለበትም ነገር ግን በአፕልኬሽኑ መሰረት ብዙዎችን ማሳተፍ፣ማሰራት፣ማንቀሳቀስ ሀገሪቷን ወደ አረንጋዴ ማድረግ ፤ኢትዮጵያን ማልበስ የሚለውን መርህውን መፈፀም የሚቻልበት አካሄድ መሆኑ ገብቶኛል፡፡
አቶ ሞገስ መኮንን
የ GIS ባለሙያ
እኔ ከነገው ዛፍ ፕሮጀክት ጋር ለሶስት ዓመት ሰርቻለሁ፤ የዚህን የ 2013 የችግኝ ተከላ ለየት የሚያደርገው አዲስ የተፈጠረ የ ቨርችዋል ወይም ተካዩ ከየትኛዉም ቦታ ላይ መገኘት ሣያስፈልገው ዕጁ ላይ ባለው ስልክ በመጠቀም ድህረ ገጹ ላይ በመግባት ችግኝ መትከል የሚያስችል መሆኑ ነው፡፡
በተለይ ኢትዮጵያ የ አባይን ግድብ እየገነባች ባለበት ወቅት በመሆኑ ፤ እንዲሁም ሀገራችን ከተያያዘችው የ አረንጓዴው አሻራ ፕሮጀክት የተራቆቱ ቦታዎችን በሀገር በቀል ዛፎች በመትከል በየጊዜው የ ችኞቹን ሁኔታ ባሉበት ሆነው ማየት የሚያስችል ቴክኖሎጂንም ያካተተ በመሆኑ እጅግ ስራን ያቀለለ በመሆኑ በጣም ተደስቻለሁ፡፡
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በ ሀገር ዉስጥም በዉጪም ያሉ እንዲጠቀሙበት መልዕክቴን አስተላልፋለሁ፡፡
YENEGEW ZAF 2014 EXECUTIVE TEAM
Eshetu Kasa
Managing Director
Tigist Ibrahim
Head of IT and Marketing
Anduamlak Temesgen
Softwarea developer & CTO
Fasil Beshiwork
Website,Graphics and GIS DESIGNERYENEGEW ZAF 2013 EXECUTIVE TEAM
Eshetu Kasa
Managing Director
Hiwot Teshome
Engineering and planting Coordinator
Anduamlak Temesgen
Softwarea developer & CTO
Tigist Ibrahim
Head of IT and Marketingመልእክት መቀበያ
ጥያቄ ፤ አስተያየት ወይም መለዕክት ካለዎት ከዚህ በታች ያስቀምጡልን!